የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች  በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡

ጥር 30/2016(ትምህርት ሚኒስቴር) ከ ”እዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ መልዕክት እንደ ሀገር በተዘጋጀው የውይይት ሰነድ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ የውይይቱ አላማ ሰራተኛው በሀገራዊና ክልላዊ የፖለቲካ፣ የማህበራዊና…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአደንዛዥ እጽና መድሃኒቶች ሥርጭት ለመከላከል በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተገለፀ።

ጥር 26/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) በአደዛዥ እጽና መድሃኒቶች ሥርጭት ዙሪያ ውይይት ተደርጓል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የአስተዳደር ጉዳዮች ዴስክ ኃላፊ አቶ አብዶ ናስር በዩኒቨርሲቲዎች የአደንዛዥ እጽና መድሃኒቶች ተጠቃሚነት…

የትምህርት ዘርፉን ሪፎርሞች ለማሳካት የትምህርት ባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

ጥር 25/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የ2016 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃጸምን አስመልክቶ ምክክር ከክልልና ከተማ አስተዳደሮች ትምህርት ቢሮዎች ጋር አካሂዷል :: በትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት…

የከፍተኛ ትምህርት የተማሪዎች የወጪ መጋራት ክፍያን በማስፈጸም ረገድ ክፍተት መኖሩ ተገለጸ

ጥር 20/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) በከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ወጪ መጋራት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የአስተዳደርና መሠረተ-ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሰለሞን አብረሃ…

የመምህራንና ትምህርት ቤት አመራሮችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ አቅም ለመገንባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ጥር 14/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ለሚገኙ መምህራን እና የትምህርት ቤት  የአመራሮችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ  አቅም  ማሳደግን ኢላማ አድርገው በዓለም ባንክ እገዛ የተገዙ 3,790 ታብሌቶች ርክክብ ተደረጓል፡፡ በትምህርት…

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከኮሪያ ጋር በትምህርት ኢንፎርሜሽን ልውውጥና ትብብር ላይ የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ፡፡

ጥር 2/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከኮሪያ ጊዮንግሳንግቡክ-ዶ (Geongsangbuk-do) ትምህርት ቢሮ ጋር በትምህርት ኢንፎርሜሽን ልውውጥና ትብብር ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የትብብር መግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የትብብር ስምምነቱ በሁለቱ…