የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ ። …………………………………………… የካቲት 7/2016 ዓ.ም (ትሚ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ 2016ዓ/ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ  ፈተና (12ኛ ክፍል) የተፈታኞች…

የፊንላንድ መንግስት በትምህርት ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

የካቲት 12/2016 ዓ.ም (ትሚ) የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደርን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የሁለቱ ወገኖች ውይይት ያተኮረው በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ የትኩረት መስኮች ላይ መሰረት ያደረገ…

የማላዊ ሳይንስ፣ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዳይሬክትር ከትምህርት ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሄዱ::

የካቲት 13/2016 ዓ.ም(ትሚ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሸኔ የማላዊ ትምህርት ሚኒስቴር ሳይንስ፣ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዳይሬክትር የሆኑትን ፕ/ር ቻሞራ ሜኬካን  በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሁለቱ…

ሁለተኛው ዙር የመውጫ ፈተና

የካቲት 5/2016ዓ.ም (ትሚ)ሁለተኛው ዙር የመውጫ ፈተና ከነገ የካቲት 6–11 /2016 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል። የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጅና(ፒኤችዲ) የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና  በ2015 ዓ.ም…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚተገበሩ የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች እውቀት-መር እና አሳታፊ በሆነ አግባብ መተግበር እንዳለባቸው ተገለጸ።

የካቲት 4/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚተገበሩ የማህበረሰብ አገልግሎት እና ማህበረሰብ ጉድኝት ስራዎች ላይ ያተኮረ ስልጠና ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ጉድኝት የስራ ኃላፊዎች እየሠጠ ነው። የትምህርት…

የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች “ ስልጡን አገልጋይነት ለሁለንተናዊ ስኬታማነት “ በሚል ርዕስ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት አደረጉ፡፡

የካቲት 1/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) “ከእዳ ወደምንዳ” በሚል ሀገራዊ መልዕክት እንደ ሀገር በተዘጋጁ የውይይት ሰነዶች ላይ ለትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለሁለት ቀናት የተሰጠው ስልጠናና ውይይት ተጠናቋል፡፡ “ ስልጡን አገልጋይነት ለሁለንተናዊ…