Category: News

የሩሲያ መንግስት በትምህርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ።

ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የኢፊዲሪ ትምህር ሚኒስትር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ትምህርት ሚኒስትር እና ከሌሎች የሩሲያ የትምህርትና ምርምር ተቋማት የተውጣጡ ልኡካንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሚንስትሩ ከልኡካኑ…

የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲከታተሉ የነበሩ መምህራን ተመረቁ

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ለማስጀመር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲከታተሉ የነበሩ መምህራን ተመረቁ:: ታህሳስ 06/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ለማስጀመር የአቅም ግንባታ ሥልጠና በአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ…

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሠር ብርሃኑ ነጋ ከIIEP-UNESCO ዳይሬክተር ጋር ውይይት አካሄዱ

በፈረንሳይ፣ ፓሪስ ከተማ እየተካሄደ ባለው  42ኛው የዩኔስኮ አጠቃላይ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን የትምህርት ሚኒስትርና የብሔራዊ ዩኔስኮ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ፕሮፌሠር ብርሃኑ ነጋ ከIIEP-UNESCO ዳይሬክተር  ማርቲን ቤናቪድሠን ጋር  ውይይት አካሂደዋል። ሁለቱ ወገኖች  በትምህርት…

ኢትዮጵያ በ42ኛው የዩኔስኮ አጠቃላይ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች።

ጥቅምት 28/2016 ዓ/ም (የትምህርት ሚኒስቴር) በፈረንሳይ፣ ፓሪስ ከተማ ትናንት በተጀመረው 42ኛው የዩኔስኮ አጠቃላይ ኮንፈረንስ ላይ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የትምህርት ሚኒስትርና የብሔራዊ ዩኔስኮ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን…

“ልዩ የትምህርት ፍላጎት ያላቸው ዜጎች ጥራት ያለው ትምህርትን በፍትሃዊነት እንዲያገኙ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ይገባል” ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ

ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር ልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት የሰው ሃይል አደረጃጀትና የበጀት አመዳደብን የተመለከተ አውደ ጥናት  አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች…

የትምህርት  ሚኒስተሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አመራሮች ጋር ውይይት አካሄዱ።

የትምህርት  ሚኒስተሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አመራሮች ጋር ውይይት አካሄዱ። ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር)  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር  36ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባውን በጅግጅጋ ከተማ አካሂዷል። የትምህርት ሚኒስትሩ…