Skip to content

  • Home
    • Services
  • Document Library
    • Books Grade 1 – 8
    • Grade 9 Text Books
    • Grade 10 Text Books
    • Grade 11 Text Books
    • Grade 12 Text Books
  • Educational Video
    • Grade 9 Educational Videos
    • Grade 10 Educational Videos
    • Grade 11 Educational Videos
    • Grade 12 Educational Videos
  • Notice
  • Contact Us
  • Feedback

የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና እና ምዝገባ ቀናት የተራዘሙ መሆኑን ስለማሳወቅ

ማስታወቂያ

ጉዳዩ፡- የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና እና ምዝገባ ቀናት የተራዘሙ መሆኑን ስለማሳወቅ

በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጋቢት 01/2017 መጠናቀቁ እና ፈተናው መጋቢት 05/2017 ከ3፡00 ጀምሮ  እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል።  ይሁን እንጂ በአንዳንድ ተፈታኞች ጥያቄ መሰረት ምዝገባው እስከ መጋቢት 04/2017 ዓ.ም እስከ ምሽቱ 12:00 የተራዘመ ሲሆን ፈተናው ደግሞ መጋቢት 12/2017 ከ3:00 ጀምሮ ይሰጣል።

በዚሁ መሰረት በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣችሁ አመልካቾች ምዝገባችሁን ቀደም ሲል በተገለጸው ሊንክ በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፈተናውን ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ስዓት በምትመደቡበት የፈተና ማዕከላት ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

1.  ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል በምትሄዱበት ወቅት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

2.  ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ከመጀመሩ 30 ደቂቃ በፊት በፈተና ማዕከል መገኘት ይጠበቅበታል፡፡

3.   የሞባይል ስልክ ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡

4.  የፈተና ማዕከላት ምደባ በምዝገባ ፕላትፎርም የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Post navigation

Previous: የሶስተኛው ዙር የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ
Next: በ2017 ዓ.ም በሰኔ ወር የሚሰጠው የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜNotice

Recent Posts

  • The Minister of Education received and spoke with the members of the delegation from China at his office.
  • The leaders and staff of the Ministry of Education celebrated the 20th Nationalities, Nationalities and Peoples Day.
  • The Ministry of Education and relevant institutions leaders and employees celebrated the 22nd International Anti-Corruption Day.
  • The Minister of Education, Professor Berhanu Nega, received a delegation from South Africa at his office.
  • The State Minister for Higher Education Development in the Ministry of Education has signed a Memorandum of Understanding with the Heads of the Sector on the Implementation of the Key Action Plan.
December 2025
M T W T F S S
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
293031  
« Nov    

Our Visitor

0 0 8 8 9 2
Views Today : 45
Views Last 7 days : 1032
Views Last 30 days : 6003
Views This Month : 3737
Views This Year : 16540
Total views : 16541
Who's Online : 0

Contact Us:

Ministry of Education - Schoolnet ict

Address - Mexico Brewery factory

moe.educational.tv@gmail.com

  • Facebook
  • YouTube
  • Telegram

Related Sites

FDRE Ministry of Education

FDRE Education and Training Authority (ETA)

National Educational Assessment and Examination Agency

Ethernet

Useful Educational Sites

Khanacademy

Learn English for Pre-KG

Africa Complete

Copyright © 2024 Powerd by Schoolnet ICT