Skip to content

  • Home
    • Services
  • Document Library
    • Books Grade 1 – 8
    • Grade 9 Text Books
    • Grade 10 Text Books
    • Grade 11 Text Books
    • Grade 12 Text Books
  • Educational Video
    • Grade 9 Educational Videos
    • Grade 10 Educational Videos
    • Grade 11 Educational Videos
    • Grade 12 Educational Videos
  • Notice
  • Contact Us
  • Feedback

በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤

ማስታወቂያ

በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤

በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡-

1.  የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫችሁ ውስጥ ማካተት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

2.  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑ እናሳውቃለን።

Post navigation

Previous: የቅጥር ማስታወቂያ
Next: በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛው ፕሮግራም ለመማር ያለፋችሁ

Recent Posts

  • The Minister of Education received and spoke with the members of the delegation from China at his office.
  • The leaders and staff of the Ministry of Education celebrated the 20th Nationalities, Nationalities and Peoples Day.
  • The Ministry of Education and relevant institutions leaders and employees celebrated the 22nd International Anti-Corruption Day.
  • The Minister of Education, Professor Berhanu Nega, received a delegation from South Africa at his office.
  • The State Minister for Higher Education Development in the Ministry of Education has signed a Memorandum of Understanding with the Heads of the Sector on the Implementation of the Key Action Plan.
December 2025
M T W T F S S
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
293031  
« Nov    

Our Visitor

0 0 8 3 8 7
Views Today : 94
Views Last 7 days : 1780
Views Last 30 days : 5875
Views This Month : 3003
Views This Year : 15806
Total views : 15807
Who's Online : 0

Contact Us:

Ministry of Education - Schoolnet ict

Address - Mexico Brewery factory

moe.educational.tv@gmail.com

  • Facebook
  • YouTube
  • Telegram

Related Sites

FDRE Ministry of Education

FDRE Education and Training Authority (ETA)

National Educational Assessment and Examination Agency

Ethernet

Useful Educational Sites

Khanacademy

Learn English for Pre-KG

Africa Complete

Copyright © 2024 Powerd by Schoolnet ICT