Skip to content

  • Home
    • Services
  • Doc. Library
    • Books Grade 1 – 8
    • Grade 9 Text Books
    • Grade 10 Text Books
    • Grade 11 Text Books
    • Grade 12 Text Books
  • Educ. Video
    • Grade 9 Educational Videos
    • Grade 10 Educational Videos
    • Grade 11 Educational Videos
    • Grade 12 Educational Videos
  • Notice
  • For Internal Users
  • Feedback For External Users
  • Contact Us
  • en English
    • am አማርኛ
    • en English

ለትምህርት ማህበረሰቡና ባለድርሻ አካላት በሙሉ፤ በረቂቅ መመሪያዎች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጠየቅ፤

ማስታወቂያ

ለትምህርት ማህበረሰቡና ባለድርሻ አካላት በሙሉ፤ በረቂቅ መመሪያዎች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጠየቅ፤

የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ፕሮግራሞችና ጥራት መሻሻል መሪ ስራ አስፈጻሚ በ3 የተለያዩ ጉዳዮች ማለትም፤

1.  ትምህርትን በአደጋ ጊዜ ለማስቀጠልየተዘጋጀ መመሪያ (የመጀመሪያ ረቂቅ) ሊንክ = https://forms.gle/DxVRi8nBuu6HBD7F7

2.  የገጠር እና ጠረፋማ አካባቢዎችየትምህርት ድጋፍ አተገባበር መመሪያ (የመጀመሪያ ረቂቅ) ሊንክ = https://forms.gle/uH1tvfKmGrWEwhah6

3.  ነፃና የግዴታ ትምህርት አተገባበር መመሪያ (የመጀመሪያ ረቂቅ) ሊንክ= https://forms.gle/F2RHcXKdUUmrCvik6 አዘጋጅቷል። 

በመሆኑም ሰነዶቹን በማንበብ አስተያየት እንድትሰጡ እየጠየቅን፤

 ለመጀመር ከእያንዳንዱ ረቂቅ መመሪያ ፊት ለፊት ያሉትን ሊንኮች መጫን፤

 በመቀጠል ማስፈንጠሪያ የሚለውን በመጫን ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ፣

ሰነዱን ካነበባችሁ በኋላ የተጠየቁ መረጃዎችንና አስተያየታችሁን ሞልታችሁ (submit) የሚለውን በመጫን መረጃውን መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ትምህርት ሚኒስቴር

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdCi3b_HRMFz5dUG23Rw63t88l69I3UbQ9JCPL5vge91RoM1w/viewform

Post navigation

Previous: ለትምህርት ማህበረሰቡና ባለድርሻ አካላት በሙሉ፤ በረቂቅ መመሪያ ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጠየቅ፤
Next: ለትምህርት ማህበረሰቡና ባለድርሻ አካላት በሙሉ፤ በረቂቅ መመሪያዎች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጠየቅ፤

Recent Posts

  • A Memorandum of Understanding (MoU) was signed to digitize the languages ​​of ethnic nationalities and peoples and use them as educational resources.
  • The changes and policy reforms in the Ethiopian education sector have been very encouraging.
  • It was stated that it is necessary to ensure that decisions are made and matters are implemented free from conflict of interest and corruption;
  • In order to have a stable country, it is necessary to ensure the benefit of the community by providing equal opportunities for all Ethiopians in the education sector; Professor Berhanu Nega
  • The Minister of Education stated that special attention is being paid to ensuring that all citizens benefit equally in the education sector.
August 2026
M T W T F S S
 12
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31  
« Mar    

Our Visitor

0 1 1 8 2 3
Views Today : 25
Views Last 7 days : 329
Views Last 30 days : 508
Views This Month : 414
Views This Year : 3925
Total views : 20884
Who's Online : 1

Contact Us:

Ministry of Education - Schoolnet ict

Address - Mexico Brewery factory

moe.educational.tv@gmail.com

  • Facebook
  • YouTube
  • Telegram

Related Sites

FDRE Ministry of Education

FDRE Education and Training Authority (ETA)

National Educational Assessment and Examination Agency

Ethernet

Useful Educational Sites

Khanacademy

Learn English for Pre-KG

Africa Complete

Copyright © 2024 Powerd by Schoolnet ICT