ማስታወቂያ
ለትምህርት ማህበረሰቡና ባለድርሻ አካላት በሙሉ፤ በረቂቅ መመሪያዎች ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጠየቅ፤
የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ፕሮግራሞችና ጥራት መሻሻል መሪ ስራ አስፈጻሚ በ3 የተለያዩ ጉዳዮች ማለትም፤
1. ትምህርትን በአደጋ ጊዜ ለማስቀጠልየተዘጋጀ መመሪያ (የመጀመሪያ ረቂቅ) ሊንክ = https://forms.gle/DxVRi8nBuu6HBD7F7
2. የገጠር እና ጠረፋማ አካባቢዎችየትምህርት ድጋፍ አተገባበር መመሪያ (የመጀመሪያ ረቂቅ) ሊንክ = https://forms.gle/uH1tvfKmGrWEwhah6
3. ነፃና የግዴታ ትምህርት አተገባበር መመሪያ (የመጀመሪያ ረቂቅ) ሊንክ= https://forms.gle/F2RHcXKdUUmrCvik6 አዘጋጅቷል።
በመሆኑም ሰነዶቹን በማንበብ አስተያየት እንድትሰጡ እየጠየቅን፤
ለመጀመር ከእያንዳንዱ ረቂቅ መመሪያ ፊት ለፊት ያሉትን ሊንኮች መጫን፤
በመቀጠል ማስፈንጠሪያ የሚለውን በመጫን ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ፣
ሰነዱን ካነበባችሁ በኋላ የተጠየቁ መረጃዎችንና አስተያየታችሁን ሞልታችሁ (submit) የሚለውን በመጫን መረጃውን መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdCi3b_HRMFz5dUG23Rw63t88l69I3UbQ9JCPL5vge91RoM1w/viewform
