



ማስታወቂያ
ለልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህርነት ተወዳድራችሁ ያለፋችሁ መምህራን በሙሉ፡
በትምህርት ሚኒስቴር ለፌደራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተወዳድራችሁ ያለፋችሁ መምህራን ስም ዝርዝር እና የተመደባችሁበትን ተቋም እያሳወቅን ፤ በየተመደባችሁበት የፌደራል ልዩ 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ባሉባቸው ዩኒቨርስቲዎች እስከ ህዳር 22/2018ዓ.ም ድረስ ሪፖርት አንድታደርጉ እያሳሰብን በተጨማሪም ከዚህ በታች በተቀመጠው መረጃ መሰረት የልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮችን በማግኘት ተጨማሪ መረጃ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
1. ጋምቤላ – በስልክ ቁጥር 0911590938
2. አምቦ – በስልክ ቁጥር 0920189695/0989123320
3. ጅግጅጋ – በስልክ ቁጥር 0922648636
4. ወልቂጤ – ስልክ ቁጥር 0943165470
5. ቦንጋ – በስልክ ቁጥር 0913192165
